መግቢያ

የዛይሴ እልፍኝ ድህረ ገጽ ለመጎብኘት እንኳን በደህና መጡ!

ይህ ድህረ ገጽ በውስጡ የድምፅ ፋይሎች (የመንገድ አጠቃቀም ትምህርት፣ በሽታ መከላከል ትምህርትየሞባይል ጥሪ በዛይስኛ)፣ ድራማ፣ሥዕሎች (ለምሳሌ፦ የኮፒውቴር ግድግዳ ወረቀት፣ የሚያምሩ በዛይሴ አካባቢ የሚገኙ መልክዓ ምድር፣ ባሕላዊ ዕቃዎች (የዛይሴ ባሕላዊ ቤት፣ ምግብና መጠጥ፣ልብሶች፣ ሠርግ)፣ መንፈሳዊ መጽሐፎች፣ ትምህርት ሰጪ ጽሑፎች (የላቲን ፊደላት መማሪያ መጽሐፍ በድምጽበቪድዮ፣ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶች)፥ ዳውንሎድእኛን ማግኘት ከፈለጉ የሚሉትንና ሌሎችን መረጃዎችን ያካቴተ ነው።   

   

 

Bible app and dictionary app - click.